የእግር ኳስ ዜናዎችን በትኩሱ ለማግኘት! ok ብለው ይላኩ፡፡

የእግር ኳስ ዜናዎችን በትኩሱ ለማግኘት! ok ብለው ይላኩ፡፡

የእግር ኳስ ዜናዎችን በትኩሱ ለማግኘት! B ብለው ወደ 8416 ይላኩና ይከታተሉ በመልእክት 1ብር፡፡ በሳምንት ስድስት ቀን፡፡አገልግሎቱን ለማቋረጥ ሲፈልጉ stop ብለው ይላኩ፡፡

ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር በሩዋንዳ

ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር በሩዋንዳ

በሩዋንዳ ሰዎችን በሕገ ወጥ መንገድ ማሸጋገር በሀገሪቱ ከሚፈፀሙ ከባድ ወንጀሎች አንዱ ነው። ይህ ወንጀልም ከቀድሞው አሁን እየጨመረ መሄዱ ነው የሚነገረው። የሩዋንዳ መልከዓ ምድራዊ አቀማመጥ እና […]

ወላጅ እናቱን ወደ ጽሁፍና ንባብ አለም የቀላቀለው የ11 አመት ታዳጊ፡፡

ወላጅ እናቱን ወደ ጽሁፍና ንባብ አለም የቀላቀለው የ11 አመት ታዳጊ፡፡

የ42 አመቷ ብራዚላዊት እናት ቆሻሻ በማጓጓዝ ስራ ላይ እረጅም ሂይወቷን አሳልፋለች፡፡መደበኛውን የትምህርት አለም ተቀላቅላ ፊደል የመቁጠርን እድል ፈጽሞ አላገኘችም፡፡አንድ ወቅት ላይ ለጎልማሶች በሚሰጥ ትምህርት ላይ […]

በቀን አስር አይነት የአትክልትና ፍራፍሬ ዝርያዎችን መመገብ እድሜን እጅግ ያራዝማል ተባለ፡፡

በቀን አስር አይነት የአትክልትና ፍራፍሬ ዝርያዎችን መመገብ እድሜን እጅግ ያራዝማል ተባለ፡፡ በቅርቡ ሳይንቲስቶች ይፋ ያደረጉት መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ ቢያንስ በቀን 10 የፍራፍሬ እና የአትክልት አይነቶችን መመገብ እድሜ ይቀጥላል ብለዋል፡፡ የለንደን ኢምፔሪያል ኮሌጅ ይፋ ያደረገው ጥናት እንደሚያመለክተው ይህን መሰል የአመጋገብ ባህል የአለም ህዝብ ማዳበር ቢችል በአመት ብቻ ያለእድሜያቸው የሚሞቱ የ7 ነጥብ 8 ሚሊዮን ሰዎችን ሂይወት መታደግ ይቻላል፡፡

  በቀን አስር አይነት የአትክልትና ፍራፍሬ ዝርያዎችን መመገብ እድሜን እጅግ ያራዝማል ተባለ፡፡ በቅርቡ ሳይንቲስቶች ይፋ ያደረጉት መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ ቢያንስ በቀን 10 የፍራፍሬ እና የአትክልት […]

Read More »