በቀን አስር አይነት የአትክልትና ፍራፍሬ ዝርያዎችን መመገብ እድሜን እጅግ ያራዝማል ተባለ፡፡

በቀን አስር አይነት የአትክልትና ፍራፍሬ ዝርያዎችን መመገብ እድሜን እጅግ ያራዝማል ተባለ፡፡ በቅርቡ ሳይንቲስቶች ይፋ ያደረጉት መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ ቢያንስ በቀን 10 የፍራፍሬ እና የአትክልት አይነቶችን መመገብ እድሜ ይቀጥላል ብለዋል፡፡ የለንደን ኢምፔሪያል ኮሌጅ ይፋ ያደረገው ጥናት እንደሚያመለክተው ይህን መሰል የአመጋገብ ባህል የአለም ህዝብ ማዳበር ቢችል በአመት ብቻ ያለእድሜያቸው የሚሞቱ የ7 ነጥብ 8 ሚሊዮን ሰዎችን ሂይወት መታደግ ይቻላል፡፡

በቅርቡ ሳይንቲስቶች ይፋ ያደረጉት መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ ቢያንስ በቀን 10 የፍራፍሬ እና የአትክልት አይነቶችን መመገብ እድሜ ይቀጥላል ብለዋል፡፡
የለንደን ኢምፔሪያል ኮሌጅ ይፋ ያደረገው ጥናት እንደሚያመለክተው ይህን መሰል የአመጋገብ ባህል የአለም ህዝብ ማዳበር ቢችል በአመት ብቻ ያለእድሜያቸው የሚሞቱ የ7 ነጥብ 8 ሚሊዮን ሰዎችን ሂይወት መታደግ ይቻላል፡፡