ወላጅ እናቱን ወደ ጽሁፍና ንባብ አለም የቀላቀለው የ11 አመት ታዳጊ፡፡

image 1

image 1

የ42 አመቷ ብራዚላዊት እናት ቆሻሻ በማጓጓዝ ስራ ላይ እረጅም ሂይወቷን አሳልፋለች፡፡መደበኛውን የትምህርት አለም ተቀላቅላ ፊደል የመቁጠርን እድል ፈጽሞ አላገኘችም፡፡አንድ ወቅት ላይ ለጎልማሶች በሚሰጥ ትምህርት ላይ ብትሳተፍም <<E>> ማለፍ አቅቷት ፊደል መቁጠሩን አቋረጠችው፡፡፡
አሁን ግን ለ11 አመት ታዳጊ ልጇ ምስጋና ይግባው እንጂ ስሟን ነጻፍና ጽሁፎችን እንድታነብ በልጅ አንደበቱ አሰልጥኗታል፡፡
እሷም ‹‹አሁን የትም ሂጄ ስምሽ ጻፊና ፈርሚ ስባል አላፍርም ልጄ ከማፈር አድኖኛል›› ትላለች፡፡